Addis Ababa: November 22, 2019 (NBE):- National Bank of Ethiopia has repealed the NBE-Bill Purchase Directive which used to mandate private commercial banks to buy NBE Bill 27 percent of every loan disbursement. አዲስ አበባ፡ ኀዳር 12 ቀን 2012 ዓ .ም (ኢብባ)፡¬- የግል ባንኮች ለተበዳሪዎች ከሚያቀርቡት እያንዳንዱ የብድር ገንዘብ ውስጥ የ27 በመቶ ተቀናሽ አስልተው ለብሔራዊ ባንክ ቦንድ ግዥ እንዲያውሉ የሚያዝዘው መመሪያ ተነሳ።
The Bank has issued a new directive; “NBE–Bill Purchase (Repealing) Directive No. MFA/NBEBILLS/004/2019” and stated in article 2 of this directive that the former Directive No. MFA/NBEBILLS/003/2018 is hereby repealed.
The repealed directive shall have effect with respect to any outstanding NBE Bill which has been issued before the coming into effect of this directive.
The new directive shall come into force as of the 20th November 2019የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የ27 በመቶ አስገዳጅ ቦንድን አነሳ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሥራ ላይ የቆየውን የ27 በመቶ አስገዳጅ ቦንድ መመርያ ቁጥር MFA/NBEBILLS/003/2018 ማንሳት አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል።
በመሆኑም ባንኩ አዲስ ያወጣውና የቀድሞውን የሚሽረው መመሪያ “NBE–Bill Purchase (Repealing) Directive No. MFA/NBEBILLS/004/2019” ከኅዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ ውሏል።
አዲሱ መመሪያ ከመውጣቱ በፊት በቀድሞው መመሪያ መሠረት በሂደት ላይ የነበሩ ተግባራት በቀድሞው መመሪያ መሠረት ተፈፃሚ እንደሚሆኑ ታውቋል።
Month: March 2019
News letter October 2019
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተጣለበት ትልቅ ሀገራዊ ሀላፊነት አኳያ አቅሙን አጎልብቶ በርካታ ትላልቅ ተግባራት ማከናወን እንዳለበት የባንኩ ገዥ ዶ/ር ይናገር ደሴ ገለፁ፡፡ አዲስ ከተሾሙት ም/ ገዥዎችና ዳይሬክተሮች ጋርም የትውውቅ መድረክ ተካሂዷል፡፡ መስከረም 29 ቀን 2012 ዓ.ም በባንኩ የቦርድ አዳራሽ በተካሂደው የሲኒየር ማኔጅመንት ስብሰባና የትውውቅ መድረክ ላይ ክቡር ገዥው እንዳሉት ባንኩ ጠንካራ ሥራ ማከናወን የለውጥ ሂደቱን ማሳካት ያስችለው ዘንድ ነባር አመራር አባላትን በአዲስ በመተካት በአዲስ ሀይል አቅሙን ማሳደግ ይጠበቅበታል፡፡